ወላይታ ልማት ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሊቃን ለማጠናከር የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ አካሄደ።
የወላይታ ልማት ማህበር የምሁራን መፍለቂያ የሆነዉን የወላይታ ሊቃ ት/ቤት ለማጠናከር ከመጋቢት ወር ጀምሮ እያካሄደ ባለዉ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብር ከመላዉ ዓለም ሁሉም የማህበሩ አባላትና ደጋፊዎች መሳተፋቸው ይታወቃል ። በዛሬው ዕለት ደግሞ በማስተባበሪያ ጽ/ቤቱ አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የልማት ማህበሩ አባላትና ደጋፊዎች በተገኙበት በአቃቂ ክ/ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል። በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ […]
ወላይታ ልማት ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሊቃን ለማጠናከር የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ አካሄደ። Read More »