June 20, 2024

ማህበሩ በወላይታ ሶዶ ከተማ ከሚገኙ የፌዴራልና ክልል ተቋማት እንዲሁም የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጋር በልማት ዙሪያ ዉይይት አካሄደ።

ማህበሩ በወላይታ ሶዶ ከተማ ከሚገኙ የፌዴራልና ክልል ተቋማት እንዲሁም የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጋር በልማት ዙሪያ ዉይይት አካሄደ። በዉይይት መድረኩ ልማት ማህበሩ የአባላትን ቁጥር በማሳደግና የገቢ ማስገኛ ተቋማትን በማጠናከር ከለጋሾች ድጋፍ በመላቀቅ በራሱ እግር መቆም እንዳለበት በአጽንኦት አስተያየት ተሰጥቷል። በተጨማሪም የወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤትን ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑ ተመልክቷል። ዉይይቱን የማህበሩ የበላይ ጠባቂና የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ […]

ማህበሩ በወላይታ ሶዶ ከተማ ከሚገኙ የፌዴራልና ክልል ተቋማት እንዲሁም የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጋር በልማት ዙሪያ ዉይይት አካሄደ። Read More »

ማህበሩ ለወጣቶች ከ6 መቶ ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ የጸጉር ማስተካከያ ዕቃዎችን ገዝቶ አበረከተ፡፡

ማህበሩ ለወጣቶች ከ6 መቶ ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ የጸጉር ማስተካከያ ዕቃዎችን ገዝቶ አበረከተ፡፡ የወላይታ ልማት ማህበር በሁለንተናዊ ልማት የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በተለያየ ጊዜ በሚተገብራቸው የልማት ተግባራት ተጠቃሚ አድርጓቸዋል፡፡ ማህበሩ ከአጋር ድርጅቶች በሚያገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለወጣቶች የክህሎት ማሳደጊያ ስልጠና በመስጠትና በማህበር ተደራጀተው በቁጠባ በመሰማራት ኑሮአቸውን እንድያሻሽሉ ሁኔታዎችን በመማመቻቸት ሲሰራ ቆይቷል፡፡ ልማት ማህበሩ ከጣሊያን የሀገር ውስጥ

ማህበሩ ለወጣቶች ከ6 መቶ ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ የጸጉር ማስተካከያ ዕቃዎችን ገዝቶ አበረከተ፡፡ Read More »