ለተፋጠነ ትምህርት መርሀ ግብር አመቻች መምህራን እና መርሀ ግብሩን ለተገበሩ ወረዳዎች ዕውቅና ተሰጣቸው፡፡

ለተፋጠነ ትምህርት መርሀ ግብር አመቻች መምህራን እና መርሀ ግብሩን ለተገበሩ ወረዳዎች ዕውቅና ተሰጣቸው፡፡ የወላይታ ልማት ማህበር በሰው ሀብት ልማት ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል አንዱ Luminos Second Chance Education ፕሮጀክት ነው፡፡ ልማት ማህበሩ በዚሁ ፕሮጀክት በሶስት በባይራ ኮይሻ፣ ዳሞት ጋሌና ቦሎሶ ሶሬ ወረዳዎች ከሉሚኖስ ፈንድ ኢትዮጵያ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በተለያዩ ምክንያቶች ከትምህርት ገበታ ውጭ የሆኑ እድሜያቸው ከ9-14 […]

ለተፋጠነ ትምህርት መርሀ ግብር አመቻች መምህራን እና መርሀ ግብሩን ለተገበሩ ወረዳዎች ዕውቅና ተሰጣቸው፡፡ Read More »