በጥቃት ጥበቃ ፖሊሲ ፍሬምወርክና አካል ጉዳተኞችን በማካተት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡
የወላይታ ልማት ማህበር በልማት ተግባራቱ ዜጎች እንዲሳተፉ የስራ አካባቢያቸው ለስራ ምቹ እንዲሆን ከአጋር ድርጅቶችና ከመንግስት ጋር በቅንጅት ይሰራል፡፡ ማህበሩ በራሱ የጥቃት ጥበቃ ፖሊሲ ያለው ሲሆን ባለድርሻ አካላትንም ስለፖሊሲው ለማሳወቅ ስልጠናዎችንና የግንዘቤ ማስጨበጫ መድረኮችን እያመቻቸ አወንታዊ ሚና ሲጫወት ቆይቷል፡፡ ማህበሩ በዛሬው ዕለት ስለጥቃት ጥበቃ ፖሊሲ ፍሬምወርክና አካል ጉዳተኞችን ስለማካተት ከዳሞት ሶሬ፣ ዳሞት ጋሌ እና ዳሞት ወይዴ […]
በጥቃት ጥበቃ ፖሊሲ ፍሬምወርክና አካል ጉዳተኞችን በማካተት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ Read More »